የፍራቻ (ፎቢያ) ዓይነቶች

  • የመብረቅ ፍራቻ - አስትራፎቢያ
  • የማስመለስ ፍራቻ - ኢሜቶፎቢያ
  • የወሲብ ፍራቻ - ጂኖፎቢያ
  • የብቸኝነት ፍራቻ - ሞኖፎቢያ
  • የአይጥ ፍራቻ - ሙሶፎቢያ
  • የጭለማ ፍራቻ - ኒክቶፎቢያ
  • የቁጥር ፍራቻ - ኒውሮፎቢያ
  • የእባብ ፍራቻ - ኦፊዲዮፎቢያ 
  • የእሳት ፍራቻ - ፓይሮፎቢያ
  • የሞት ፍራቻ- ታናቶፎቢያ
  • የባቡር ፍራቻ - ሲዴሮድሮሞፎቢያ
  • የፀጉር ፍራቻ - ትሪቾፎቢያ
  • የመርፌ መወጋት ፍራቻ - ትራይፓኖፎቢያ

አስተያየቶች

አስተያየት ይለጥፉ

ከዚህ ጦማር ታዋቂ ልጥፎች

የገጣሚ ነብይ መኮንን እማይነትበዉ ስዉር-ስፌት

ሞክሼ የአማርኛ ፊደላት እና የባለሙያዎች ማብራሪያ

ንባብ ለሕይወት!