ረቡዕ, ማርች 16, 2022

" ሕይወት አጭር ናት " “Life is so short”_ Crisda Rodriguez

 አባባ ተስፋዬ ሳሕሉ __ ሰው ሆይ ስማ 



ክሪስዳ ሮዲሪጌዝ

World’s most famous fashion designer and writer, Crisda Rodriguez, wrote this article before she passed away from cancer.

ታዋቂዋ የአለም ሀብታም ዲዛይነርና ፀሀፊ ክሪስዳ ሮዲሪጌዝ በካንሰር በሽታ ከመሞቷ በፊት ማስታወሻዋ ላይ እንዲህ ብላ ፅፋ ነበር !

 

1. I had the world’s costly car in my home but  now I am in a hospital wheelchair.

  በዓለም ላይ አሉ ከሚባሉ ውድ መኪናዎች ውስጥ አንዱ በኔ ገራጂ የተቀመጠ ነው አሁን ግን በዊልቸር ነው የምንቀሳቀሰው

2. My house is full of all kinds of costly designers things, branded clothing, branded and valuables. But my body is wrapped in a small sheet & thin sheet of cloth provided by the hospital as for all paitents.

  ቤት ውስጥ በምርጥ ዲዛይነሮች የተሰሩ ውድ የሆኑ የሚያምሩ ልብሶች እና ጫማዎች አሉኝ ! አሁን ግን ከሆስፒታል በተሰጠኝ ስስ ጨርቅ ነው ገላዬን የሸፈንኩት

3. There is huge money in the bank. But now I’m not getting a small benefiting from that money.

   ባንክ አካውንቴ ላይ ከበቂ በላይ ገንዘብ አለኝ ግን እሱን አሁን ልጠቀምበት አልችልም



4. My house is like a palace but with a great comfortable bed but I’m laying in a double size bed in a hospital.

    ቤቴ ፓላስ የሚባል አይነት ነው ግን እኔ አሁን ሆስፒታል ውስጥ በምትገኝ ትንሽዬ አልጋ ላይ ነው የተኛሁት

5. I can go from latest five star hotel to another five star hotel. But now I’m spending time moving from lab to lab in hospital 5his is the condition of my life.

    በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ፈርሚልን ብለው እንዳላስጨነቁኝ አሁን ግን የሚያክመኝ ዶክተር እንኳን አንድም ቀን ፊርማዬን ጠይቆኝ አያውቅም

6. I signed hundreds of people. Doctor’s note today is my signature.

     በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ፈርሚልን ብለው እንዳላስጨነቁኝ አሁን ግን የሚያክመኝ ዶክተር እንኳን አንድም ቀን ፊርማዬን ጠይቆኝ አያውቅም

7. I had seven costly jewelry to decorate my hair – now I don’t have hair on my head because of illness.

   ፀጉሬን የማስውብበት ውድ የተባሉ ሰባት አይነት አልማዞችና ወርቆች ነበሩኝ አሁን ግን ይህንን ማድረግ አልችልም ምክንያቱም ፀጉር የለኝም

8. I have lot of money,I can go or visit anywhere by a private jet whenever I would like but now my condition is not like that to go and enjoy.

    በግል አውሮፕላኔ አለም ላይ የፈለኩበት ቦታ ብቻዬን መሄድ እችል ነበረ አሁን ግን ለመናፈስ ስፈልግ እንኳን የግድ የሁለት ሰዎች እርዳታ ያስፈልገኛል

9. Although there are many foods, but my diet has two tablets a day and a few drops of salt at night.

    በቀን በቀን ቡፌ በሚባል አይነት የተመረጡ ምግቦችን እመገብ ነበር አሁን ግን በቀን ሁለት ፍሬ ታብሌትና ትንሽ ጠብታ ጨው ነው ማታ የምወስደው ምግቤ !

 



ማሞ ካቻ (አቶ ማሞ ይንበርብሩ)

  አቶ ማሞ ይንበርብሩ (ማሞ ካቻ) እስቲ እናስታውሳቸው፣ ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው  (ደረጀ መላኩ)   አቶቢሲ ማሞ ካቻ የት ትሄዳለህ? ገብረ ጉራቻ… ታዳጊው ማሞ ይንበርበሩ ገና በጨቅላ እድሜው አባቱ አቶ...