ልጥፎች

ጌትሽ ማሞ _ወደ ኋላ _2014/2022

ምስል
ጌትሽ ማሞ _ወደ ኋላ 💚💛❤️ እስኪ ሰላም ብዬ ነገር ልጀምር፣ አዬ መቸስ እንደችግር የለም የሚቸግር፣ ዝም አልልም እኔ እሳት ይዞ መቶ እያቃጠለኝ፣ አዬ ሰላም ነው ይለኛል ሰላም ሳይሰጠኝ። ዝም አልልም እኔ በቃ ዝም አልልም ድምፄ ቢኮስስም ባይሰማችሁ፣ አዬ ከእውነቱ መንገድ እስካልቆማችሁ፣ ዝም አልልም እኔ ሞት እንኳ ቢምጣ ቢቆም ከበሬ፣ አዬ ፍትህ እጠይቃለሁ ዝም አልልም እኔ። ዝም አልልም እኔ ዝም አልልም እኔ ዝም አልልም በቃ ዝም አልልም ሜዳ ወንዛወንዙ ጋራው ሸንተረሩ ያገሬ አፈር፣ ከእምዬ ጓዳ ያጣነው ሳይኖር፣ መግባባት አቅቶን ወርሶን ድህነት፣ መለያችን ሆነ እራብ ጦርነት። በዚህ ሲሉት በዚያ በዚያ ሲሉት በዚህ ሆኖ ነገራችን፣ ስጋት እየሆንን አንዳችን ለአንዳችን፣ ለክፍም ለደጉም ትወጣለች ፀሃይ፣ አልቃሽም አስለቃሽ ይውላል አንድላይ። ሁላችንም ፈራጅ ሁላችንም ወቃሽ፣ ሁላችንም አዝማች ሁላችንም አልቃሽ፣ አድረን እያነስን ጊዜው ቢለን ሌላ፣ ከፊት የነበርነው ቀረን ወደኋላ። ወደኋላ ወደኋላ ወደኋላ ወደኋላ ቀረን ወደኋላ ወደኋላ ወደኋላ ወደኋላ እንዲያው ስንባላ እራስ አርጎ ፈጥሮን ሆነን ቀረን ጭራ እንዲሁ ስንባላ ወደኋላ ድምፄ ቢኮስስም ባይሰማችሁ፣ ከእውነቱ መንገድ እስካልቆማችሁ፣ ሞት እንኳ ቢምጣ ቢቆም ከበሬ፣ ፍትህ እጠይቃለሁ ዝም አልልም እኔ። ዝም አልልም እኔ በቃ ዝም አልልም የሚያቀራርበን ሃሳብ ይዞ መጥቶ ከፊት የሚያቆመን እንዴት እንቸገር አንድ ሰው አጥተን። እ ብሎ ከአንጀቱ ቆሞ እንደማረከሽ ሰው አይውጣልሽ ብሎ ማነው የረገመሽ ቀኝ አውለኝ ብሎ ሰው ማልዶ ተነስቶ ሲወጣ ከቤቱ መች በሌላ ሆነ ...

" ሕይወት አጭር ናት " “Life is so short”_ Crisda Rodriguez

ምስል
  አባባ ተስፋዬ ሳሕሉ __  ሰው ሆይ ስማ   ክሪስዳ ሮዲሪጌዝ World’s most famous fashion designer and writer, Crisda Rodriguez, wrote this article before she passed away from cancer. ታዋቂዋ የአለም ሀብታም ዲዛይነርና ፀሀፊ ክሪስዳ ሮዲሪጌዝ በካንሰር በሽታ ከመሞቷ በፊት ማስታወሻዋ ላይ እንዲህ ብላ ፅፋ ነበር !   1.  I had the world’s costly car in my home but  now I am in a hospital wheelchair.   በዓለም ላይ አሉ ከሚባሉ ውድ መኪናዎች ውስጥ አንዱ በኔ ገራጂ የተቀመጠ ነው ። አሁን ግን በዊልቸር ነው የምንቀሳቀሰው ። 2.  My house is full of all kinds of costly designers things, branded clothing, branded and valuables. But my body is wrapped in a small sheet & thin sheet of cloth provided by the hospital as for all paitents.   ቤት ውስጥ በምርጥ ዲዛይነሮች የተሰሩ ውድ የሆኑ የሚያምሩ ልብሶች እና ጫማዎች አሉኝ ! አሁን ግን ከሆስፒታል በተሰጠኝ ስስ ጨርቅ ነው ገላዬን የሸፈንኩት ። 3.  There is huge money in the bank. But now I’m not getting a small benefiting from that money.    ባንክ አካውንቴ ላይ ከበቂ በላይ ገንዘብ አለኝ ግን እሱን አሁን ልጠቀ...